"ምህረት" የሚለው ስሟ የምታወቀው አሜሪካዊቷ ሜርሲ ኤሪክሰን ኢትዮጵያ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ኖራለች፣ አማርኛም ትናገራለች። ምህረት በአማራ ክልል፣ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለ20 ዓመታት የበጎ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሰነድ አልባ ስደተኞችን ኪዩባ በሚገኘው ጓንታናሞ ቤይ እንዲያዙ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል። ለዚህም አስተዳደራቸው እስር ቤቱን ዝግጁ እንዲያደርግ የሚያስችል ...
የብሔራዊ ትራንስፖርት ደህንነት ቦርድ የበረራ መረጃ መመዝገቢያውን ሳጥን እና በአብራሪዎቹ ክፍል ውስጥ የተቀዱ የድምፅ መረጃዎችን ከመረመረ በኃላ፣ አውሮፕላኖቹ በምን ምክንያት እንደተጋጩ ፍንጭ ...
ትላንት ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል ቡድን የተሾሙ ግለሰብ በትግራይ ክልል የመቐለ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያን ለመቆጣጠር መሞከራቸውን የጣቢያው ጊዜያዊ ሥራ ...
According to authorities, 67 people were on board the two aircraft. Top figure skaters and their coaches were among ...
Many of the millions of people trapped in eastern Congo's escalating rebellion face a terrible choice: Retreat into Congo's interior and seek the protection of a weak army in disarray, or cross into ...
እስራኤል እና ሐማስ ዛሬ ሐሙስ ባደረጉት የእስረኞችና የታጋቾች ልውውጥ፣ ሶስት እስራኤላውያንና አምስት የታይላንድ ዜጎች የሚገኙበት ስምንት ታጋቾች መለቀቃቸውን የእስራኤል ሠራዊት አስታውቋል። ...
ትላንት የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ ከተማ ጎማን በአብዛኛው የተቆጣጠሩትና በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም 23 አማጺያን፣ ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ ግስጋሴያቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። “የነጻነት ...
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ለማዘዋወር በመሞከር ተጠርጥረው የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ በተመሠረተባቸው እነ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን ላይ ዛሬ ሐሙስ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የእስር ቅጣት ወስኗል። ...